የባቢሎኑ ባለፀጋ The richest man

የባቢሎኑ ባለፀጋ The richest man

Hussen Oumer Amid
v1.0 (1) • Updated Jan 07, 2025
5.0 ★
10 Reviews
100+
Downloads
Android 5.1++
Requires
AD
Name የባቢሎኑ ባለፀጋ The richest man
Android Version 5.1+
Publisher Hussen Oumer Amid
Genre BOOKS AND REFERENCE
Size 47 MB
Version 1.0 (1)
Last updated on 2025-01-07
Downloads 100+
Get it On Google Play


Download የባቢሎኑ ባለፀጋ The richest man Android

Download APK (47 MB )

የባቢሎኑ ባለፀጋ The richest man

Introductions የባቢሎኑ ባለፀጋ The richest man

The complete narrative of the rich book of Babylon

ይህ አፕልኬሽን the richest man in Babylon የባቢሎን ባለፀጋ የተሠኘውን በአለም ዙሪያ ያሉ በሚሊዮን የሚቆጠሩ ሰዎች ህይወታቸውን እንዳሻሻለላቸው የመሰከሩለት ድንቅ መጽሐፍ በአማርኛ በትረካ መልክ ይዟል ።

ስለ ሐብት አያያዝ እና የሀብት አከመቻቸት ህጎች እና ትግበራዎች ምርጥ ትምህርቶችን ይሰጣል ።

“እንደምታውቁትና ቀደም ሲል እንደጠቀሳችሁትም የተራ ነጋዴ ልጅ እንደመሆኔና የምጠብቀውም ውርስ ስላልነበር፣ እንዲሁም የተለየ ችሎታ ወይም እውቀት ስላልነበረኝ የተመኘሁትን ለማግኘት ጊዜና እውቀት እንደሚያስፈልጉኝ አወቅሁ፡፡
“በጊዜ ረገድ ሁሉም ሰው የተትረፈረፈ ጊዜ አለው፡፡ እናንተ እያንዳንዳችሁ ራሳችሁን ሃብታም ልታደርጉበት የምትችሉበትን በቂ ጊዜ እንደዋዛ አባክናችሁታል፡፡ ስለዚህ በትክክል ልትኰሩበት ከሚገባው ቤተሰባችሁ በስተቀር አንዳችም ነገር በጃችሁ የለም፡፡


“እውቀትን በተመለከተ ጠቢቡ መምህራችን ትምህርት ሁለት ዓይነት መሆኑን ነግሮን አልነበረምን? አንደኛው ዓይነት በመማር ያገኘናቸውንና የምናውቃቸውን የሚያካትት ሲሆን፣ ሁለተኛው የማናውቀውን ነገር እንዴት ልናገኝ እንደምንችል የሚሰጠን ሥልጠና እንደሆነ አስረድቶን አልነበረምን?

ይህ አፕልኬሽን ሰዎች ሐብት እንዴት እንደሚያካብቱ ሚስጥር እና ቀመሩን ያስረዳል።

ገንዘብ አያያዝ የቁጠባ ምንነት ሐብት ያላቸውን ትስስር ያስረዳናል።የምትፈልገውን እንድታውቅ እንድታልም እና እንድታሳካ ያግዝሃል ።

አፕልኬሽኑ በከፍተኛ የድምፅ ጥራት ያለኔት የትም ቦታ ሆነው ማድመጥ እንዲችሉ ታስቦ የተዘጋጀ ነው ፤ በ13 ክፍሎች ሙሉ መፅሀፍ ያለቀ ሲሆን ለጆሮ በሚማርክ መልኩ ይዞልናል ።

ለመለወጥ ከፈለጉ ዛሬውኑ አፕልኬሽኑን አውርደው መጠቀም ይጀምሩ ።
ከዚህ መጽሐፍ ጋር ተያያዥነት ያላቸው የአማርኛ መጽሐፍት በትረካ ተጨማሪ አፖችን ማውረድ ከፈለጉ
"ፈጣኑ ሚሊየነር"
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.hussenapp.instantmillioner

"በትልቁ ማሰብ የመጽሐፍ ትረካ"
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.hussenapp.thinkingbig

"የብልፅግና ሳይንሳዊ መንገድ ተራኪ አፕ"
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.hussenapp.gettingrich

"ስለ ስኬት የማግባባት ጥበብ የመኖር ክህሎት"
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.hussenapp.influence

Check out "አስበህ ሀብታም ሁን"
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.hussenapp.rich

አዘጋጅ ዶክተር ሁሴን ኡመር መሰል አፕልኬሽኖችን በትእዛዝ እናዘጋጃለን አድራሻችን ስልክ 0912767238 ላይ ያገኙናል ።
AD

Download APK (47 MB )