መክማቾት
Introductions መክማቾት
ከ2000 በላይ የስልጥኛ ምሳሌያዊ አነጋገር በውስጡ የያዘ እና ያለ እንተርኔት የሚሰራ አፕ
አፕልኬሽኑ ከ2000 በላይ የስልጥኛ ምሳሌያዊ አነጋገሮችን የያዘ ሲሆን በፊደል ተርታ ተመድበው በአፕ ውስጥ ያለ እንተርኔት እንዲሰራ ተደርጎ የተዘጋጀ፡፡ ተላም የዋልት ፌቅ/ጣይ የላመኮ ዪለቡኝ ባት ባሊ።ተልቻሉይ መላይከ የቻሉይ ሼጣን እጠቅላን።
ተመረሬ ጉተ ያገቡይ እግፋፈ ጨረ ያወጫን።
ተሙናፊቅ አፍ የሞሚን ቾኖ እጠቅለያን።
ተሚሽ ሉባም፥ ተላም ደማም።
ተማልማለ የገበ ዜግነት እሎጭ።
ተሜኛት ቆልነትን።
ተሜኛት የዜጋን ኡርባት።
ተምሽትከ ተሼነነ ታማትከ ተደበለ።
ተምታሃቺሎ ሸሀተኘ ወልድ ያምለግጠያን።
ተምታሃቺሎ ያበሽተላን ዋጂ።
