Seife Sillasie ሰይፈ ሥላሴ
Introductions Seife Sillasie ሰይፈ ሥላሴ
ሰይፈ ሥላሴ የአጋእዝተ ዓለም ቅድስት ሥላሴ የምስጋና መጽሐፍ ነው::
ሰይፈ ሥላሴ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን እንዱሁም ኦርቶዶክሳውያን ምዕመናን ቅድስት ሥላሴን ለማመስገንና የቅድስት ሥላሴን አንድነትና ሦስትነት ለማመስጠር የምንጠቀምበት መጽሐፍ ነው:: መጽሐፉ በሕይወት ሰላምን መረጋጋትን ለማግኘት ከዲያብሎስ ፈተና ለማምለጥ እንዱሁም ከሰይጣን አሽክላ (ወጥመድ) ለመዳን የሚያገለግሉ የጸሎት ክፍሎችን ይዟል::በመጽሐፉ ውስጥ የተካተቱ የጸሎት ክፍሎች
※ ሰይፈ ሥላሴ ዘዘወትር
※ የሰኞ ሰይፈ ሥላሴ
※ የማክሰኞ ሰይፈ ሥላሴ
※ የረቡዕ ሰይፈ ሥላሴ
※ የሐሙስ ሰይፈ ሥላሴ
※ የዓርብ ሰይፈ ሥላሴ
※ የቅዳሜ ሰይፈ ሥላሴ
※ የእሑድ ሰይፈ ሥላሴ
※ መልክአ ሥላሴ
※ ሰይፈ መለኮት
ማሳሰቢያ:
የጸሎት መጽሐፉን በየጊዜው ስለምናዘምነውና ያልተሟሉ የመጻሕፍት ክፍሎችን ስለምናሟላቸው የFacebook ገጻችንን Like በማድረግ አዳዲስ ነገሮችን ያግኙ:: http://www.facebook.com/getahun.amare1
