Introductions ምሳሌያዊ አነጋገር
ምሳሌያዊ አነጋገሮች ። የአማረኛ ምሳሌያዊ አነጋገር ። ምሳሌያዊ ንግግር ከነ ትርጉሙ ። ምሳሌከነፍቺው። ምሳሌያዊአነጋገር
ምሳሌ ማለት በአንድ ቋንቋ ወይም ባሕል ውስጥ የሚጠበቅ የጥበብ ቃል ወይም ዘ ይቤነው። ብዙ ምሳሌዎች ከቋንቋ ወደ ቋንቋ ፣ ከጊዜ ወደ ጊዜ፣ ወይም ከሃይማኖቶች የች ተላለፉ ናቸው ። እዚህ app ላይ ብዛት ያላቸው ምሳሌያዊ አነጋገሮች ይዘን ቀርበናል ። የአማረኛ ምሳሌያዊ አነጋገር ከነ ፍቻቸው እና ከነ ትርጉማቸው ያገኛሉ ።