Reach4Life ኣማርኛ
Introductions Reach4Life ኣማርኛ
Reach4Life は若者をキリストに導くことで変化を促進します。
የሕይወትን ፍለጋ ቡድን አራቱን ጉዞዎች፣ ማለትም ማመን፣ ማደግ፣ መኖርናመለወጥ የተሰኙትን ጉዞዎች በጋራ ለመጓዝ የወሰኑ ወጣቶች የሚመሠርቱት
ቡድን ነው። በራሳችሁ እነዚህን አራት ጉዞዎች መጓዝ ግሩም ነው፤ ነገር ግን
ሌሎች አብረዋችሁ ይህንን ጉዞ ለማድረግ ፍቃደኞች ከሆኑ ሰዎች ጋር ይህንን
ጉዞ ማድረግ የበለጠ ደስ የሚልና ሕይወትን የሚለውጥ ነው። 40 個
ሳምንታት የሚቆይ ነው። አንዳንድ የእረፍት ሳምንታትን ከጨመራችሁበት
ደግሞ ሁሉንም ነገር ለማጠናቀቅ አንድ ዓመት ይፈጃል። ጉዞውን ስትጨርሱ
በእምነታችሁ ይበልጥ ጠንካሮች፣ በሕይወታችሁ እያደጋችሁ ያላችሁና ቀስ
በቀስ በየጊዜው ይበልጥ ክርስቶስን የምትመስሉ ትሆናላችሁ። ለሕይወት
ዘመናችሁ ጓደኛ የሚሆኑ ሰዎችም ታገኙበት ይሆናል። የራሳችሁን ቡድን
ለመጀመርም ትወስኑ ይሆናል! ይህንን የእሳት ብልጭታ ንኩትና እግዚአብሔር
ልባችሁን በራሱ ልብ እንዲያቀጣጥለው ፍቀዱለት! ይህንን የፍቅር አብዮት
ተቀላቀሉት!
Reach4Life Bible(アムハラ語)は、若者をキリストに導き、弟子として導き、12歳から25歳までの十代や若者特有の問題に対処する聖書に基づいたライフスキルを教えることで、変化を促進します。このデボーションは、救われる方法、キリストにあって成長する方法、困難に立ち向かう方法、そして自らが変革の担い手となる方法という4つの道に焦点を当てています。さらに、Reach4Lifeプログラムは、ピア・エデュケーションと呼ばれる効果的な指導・弟子化の方法を導入しています。仲間の影響は若者の意思決定プロセスにおいて非常に大きな要因となり得るため、若者が神の言葉によって変えられ、仲間を導くことを選択するとき、行動と人生の選択において劇的な改善が見られることが常に見られます。
